የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ ተወዳዳሪ የማይገኝለት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው ሲኤንኤን

WELCOMEneutral2026-08-05 06:20:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 28 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው ሲኤንኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት በአፍሪካ ተወዳዳሪ የማይገኝለት ግዙፍ ፕሮጀከት ነው አለ በሲኤንኤን የኬንያ ተወካይ ዘጋቢ የሆነችው ቪክቶሪያ ሩባደሪ ባሰናዳችው ዘገባ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካውያንን ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር በማገናኘት እጅግ ስኬታማው አየር መንገድ መሆኑን ገልጻለች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ራሱን ይበልጥ ለማሳደግና 8230 The post የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ ተወዳዳሪ የማይገኝለት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው 8211 ሲኤንኤን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]