ኢትዮጵያ የገነባችው የጥራት መሠረተ-ልማት ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝ ነው ኢንስቲትዩቱ

WELCOMEneutral2026-08-05 06:20:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 28 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት ኢትዮጵያ የገነባችው ዘመናዊ የጥራት መሠረተ-ልማት የውጭ ምንዛሪ ወጪን ከመቀነስ ከመተካት ባለፈ ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝ ነው አለ 19ኛውን የአፍሪካ ሥነ-ልክ ድርጅት (AFRIMETS) ጠቅላላ ጉባኤ ሥነ-ልክ ለዲጂታል ሽግግር ተዓማኒ ልኬቶች ለአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚል መሪ ሐሳብ በኢትዮጵያ የጥራት መንደር ውስጥ እየተካሄደ ነው ከትናንት ጀምሮ እየተካሄደ 8230 The post ኢትዮጵያ የገነባችው የጥራት መሠረተ-ልማት ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝ ነው 8211 ኢንስቲትዩቱ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]