ኢትዮጵያ ያሰበችውን ሳታሳካ ጀምበር አትጠልቅም የዓለም መገናኛ ብዙሀን ምስክርነት

WELCOMEneutral2026-08-05 06:20:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 28 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስኬት ያጠናቀቀችው የአንድ ጀምበር የ800 ሚሊየን ችግኞች መርሐ ግብር ዓለምን ማስደመሙን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን እየዘገቡ ይገኛሉ ሚሊየኖች የተሳተፉበትን ይህን ሀገራዊ መርሐ ግብር ከዘገቡ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን መካከል ሮይተርስ የቻይናው የዜና ወኪል ሽንዋ እና ኤፒኤ ይገኙበታል ሮይተርስ በዘገባው በመርሐ ግብሩ ላይ ከ26 ሚሊየን በላይ ዜጎች 8230 The post ኢትዮጵያ ያሰበችውን ሳታሳካ ጀምበር አትጠልቅም 8211 የዓለም መገናኛ ብዙሀን ምስክርነት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]