የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሰሀራ በታች ካሉ ግዙፍ ኢኮኖሚዎች አንዱ ነው ሲኤንኤን
አዲስ አበባ ሐምሌ 28 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው ሲኤንኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሰሀራ በታች ከፍተኛ እድገት እያስመዘገቡ ካሉ አምስት ግንባር ቀደም ኢኮኖሚዎች አንዱ ነው አለ በሲኤንኤን የኬንያ ተወካይ ዘጋቢ የሆነችው ቪክቶሪያ ሩባደሪ ባሰናዳችው ዘገባ የምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ኢትዮጵያ በቡና ምርት እንደምትታወቅ እና ቡና ከኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ከፍተኛውን ድርሻ እንደሚይዝ አንስታለች 8230 The post የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሰሀራ በታች ካሉ ግዙፍ ኢኮኖሚዎች አንዱ ነው 8211 ሲኤንኤን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗