ቡና እና አረንጓዴ ዐሻራ
አዲስ አበባ ሐምሌ 28 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የቡና ምርት ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ በሦስት እጥፍ እድገት አስመዝግቧል አለ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ እንደገለጹት በቡና ምርትና ምርታማነት ለተመዘገበው እድገት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከፍተኛ ድርሻ አበርክቷል ከአምስት ዓመት በፊት ዓመታዊ የቡና ምርት 550 ሺህ ሜትሪክ ቶን እንደነበር አስታውሰው 8230 The post ቡና እና አረንጓዴ ዐሻራ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗