የተናበበ ሕዝብ የጠንካራ ሀገር ግንባታ ኃይል
አዲስ አበባ ሐምሌ 28 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ግንባታ ሂደት ወደ ተጨባጭ ውጤት የሚለወጠው በመንግሥት ብቻ ሳይሆን የመንግሥት ዕቅድና የሕዝብ ተሳትፎ ለአንድ ዓላማ ሲሰናሰል ነው የትናንቱ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል ዕቅድ የተሳካው የመንግሥትና የሕዝብን ለሀገራዊ ውጥን የመናበብን አቅም በተግባር ገልጦ አሳይቷል 805 ነጥብ 3 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ቀን መትከል ትልቅ ክብረወሰን ነው 8230 The post የተናበበ ሕዝብ 8211 የጠንካራ ሀገር ግንባታ ኃይል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗