ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚሊየኖችን ቤት ወደ ብርሃን ቀይሯል ሲኤንኤን

WELCOMEneutral2026-08-05 06:20:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 28 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው ሲኤንኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚሊየኖችን ቤት ወደ ብርሃን የቀየረ ግድብ ነው ሲል ገልፆታል በሲኤንኤን የኬንያ ተወካይ ዘጋቢ የሆነችው ቪክቶሪያ ሩባደሪ ባሰናዳችው ዘገባ በአፍሪካ ቀዳሚው የሀይድሮ ኤሌክትሪክ ግድብ ወደሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አቅንታ የተመለከተችውን የግድቡን እውነት አጋርታለች ጋዜጠኛ ቪክቶሪያ በዘገባዋ ግድቡን 8230 The post ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚሊየኖችን ቤት ወደ ብርሃን ቀይሯል 8211 ሲኤንኤን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]