የታጠቁ ኃይሎች አራት ኪሎ ባዶ ሁኖ "ኑና ቤተመንግሥት ግቡ" ቢባሉ ወደ አዲስ አበባ አይመጡም‼️
የታጠቁ ኃይሎች አራት ኪሎ ባዶ ሁኖ "ኑና ቤተመንግሥት ግቡ" ቢባሉ ወደ አዲስ አበባ አይመጡም‼️ 👉 የመከላከያ ከፍተኛ መኮንን የነበሩት እና በአሁኑ ወቅት በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ጀነራል አምባሳደር #ባጫ_ደበሌ ከቢቢሲ አማርኛ (BBC News Amharic) ጋር ያደረጉት ሰፊ ቃለ-መጠይቅ በቅርብ ቀን እንደሚለቀቅ የተገለፀ ሲሆን፤ ቢቢሲ ከቃለ-መጠይቁ አጠር አድርጎ ያወጣው አነስተኛ የቪዲዮ ምስል ቀጣዩን አቅጣጫ ጠቋሚ በመሆኑ በድጋሚ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። በዚህ አጭር መግለጫቸው በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄዱ ያሉ የታጠቁ ግጭቶች ከመጨራረስ ውጭ ምንም ዓይነት ትርጉም ያለው ፖለቲካዊ ለውጥ ሊያመጡ እንደማይችሉ ያስገነዘቡት ጀነራል አምባሳደሩ፤ የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ አካላትን አቅም አስመልከተው ሲናገሩም "አራት ኪሎ ክፍት ሆኖ ኑና ግቡ ቢባሉም እንኳን…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗