ምሥራቅ ዕዝ ዞብል ክፍለ ጦር በሰከላ ወረዳ ያሠለጠናቸውን የሰላም አሥከባሪዎች አስመረቀ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-05 06:48:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

ምሥራቅ ዕዝ ዞብል ክፍለ ጦር በሰከላ ወረዳ ያሠለጠናቸውን የሰላም አሥከባሪዎች አስመረቀ። የዞብል ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል አማን በመርሀ ግብሩ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት "ሰላምን ማስጠበቅ የሁሉም ኅላፊነት ነው፤ የዛሬ ተመራቂዎችም ሰላምን ለማጽናት እና የሕዝባችሁን ደህንነት ለመጠበቅ በግንባር ቀደምትነት በመሰለፋችሁ ኩራት ሊሰማችሁ ይገባል" ብለዋል። የሰከላ ወረዳ አሥተዳዳሪ አለማየሁ አዳነ ሰላም አስከባሪ መኾን ዩኒፎርም መልበስ ወይም መሳሪያ መያዝ ብቻ ሳይኾን፣ ፍትሕን መጠበቅ፣ የሰውን ማክበር፣ ሕግን ማስከበር እና ማኅበረሰብን በታማኝነት ማገልገል የሚጠይቅ ክቡር ኀላፊነት ነው ብለዋል። የዛሬ ተመራቂዎችም ይህንን በውል በመረዳት ወደተግባር መተርጎም እና ሕዝብን ማገልገል እንዳለባቸውም አሥተዳዳሪው ተናግረዋል። ከሀገር መከላከያ ሠራዊቱ ሥልጠና ያገኙት ዕውቀት እና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]