ኢትዮጵያዊቷን አትሌት ወደ ወንድ የሚያደላ የሆርሞን መብዛት አለባት በሚል ምክንያት ወደ አሜሪካ ሳትጓዝ ቀረች።

ADDIS_NEWSneutral2026-08-05 06:48:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያዊቷን አትሌት ወደ ወንድ የሚያደላ የሆርሞን መብዛት አለባት በሚል ምክንያት ወደ አሜሪካ ሳትጓዝ ቀረች። የፆታ ውዝግብ( የሆርሞን መብዛት ) ያለባት ኢትዮጵያዊት አትሌት ወደ አሜሪካ አልተጓዘችም ። በጋና አክራ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ400ሜ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ ያስመዘገበችውና በአሁኑ የአሜሪካ ኦሪገን.... ዩጂን ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ጠንካራ ዝግጅት ስታደርግ የቆየችው እንዲሁም ለአሸናፊነት ቅድመ ግምት የተሰጣት አጃይባ አሊየ ወደ አሜሪካ ሳትጓዝ ቀርታለች። አትሌት አጃይባ በሻምፒዮናው ላይ እንድትወዳደር ስም ዝርዝሯ የገባ እና የአሜሪካ ቪዛ ተሰጥቷት ነበር። ለሲዲ ስፖርት ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ ባለሙያ አትሌቷ ከፆታ ውዝግብ ማለትም (ወደ ወንድ የሚያደላ የሆርሞን መብዛት) ጋር በተገናኘ ወደ ስፍራው ሳትሄድ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]