"ኢትዮጵያን ሊፈታተኑ የሚሞክሩ ኃይሎችን ድባቅ የሚመታ ጀግና አየር ኃይል ተገንብቷል" - ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ
"ኢትዮጵያን ሊፈታተኑ የሚሞክሩ ኃይሎችን ድባቅ የሚመታ ጀግና አየር ኃይል ተገንብቷል" - ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ የኢፌዴሪ አየር ኃይል በሰው ኃይልና በዘመናዊ የውጊያ ቴክኖሎጂ የታነፀ፣ የትኛውንም አገራዊ ስጋት ድባቅ መምታት የሚያስችል ጠንካራ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የአየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። በድሬዳዋ በሚገኘው የ3ኛ አየር ምድብ ጠቅላይ መምሪያ በተካሄደ የእውቅናና ምስጋና መርሐ-ግብር ላይ የተናገሩት አዛዡ፤ የቀጣናውን ተለዋዋጭ የኃይል አሰላለፍና የዘመኑን ፈጣን የውጊያ ስልት ታሳቢ ያደረገ ታላቅ የሪፎርም ሥራ መከናወኑን ጠቁመዋል። ተቋሙ የኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስንና የኮሎኔል ባጫ ሁንዴን የጀግንነት ታሪክ በማደስ፣ በርካታ ብቃት ያላቸው ወጣት በራሪዎችን፣ ቴክኒሽያኖችንና የአስተዳደር ባለሙያዎችን በጥራትና በብዛት እያፈራ ይገኛል። አየር ኃይሉ…
Read the full story at wasulife ↗