በዓለም ላይ በዕድሜ አንጋፋው የሀገር መሪ የሆኑት የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከህዝብ እይታ ከራቁ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል።
በዓለም ላይ በዕድሜ አንጋፋው የሀገር መሪ የሆኑት የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ከህዝብ እይታ ከራቁ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል። እሳቸው ለቀጣይ "አጭር የግል ቆይታ ወደ አውሮፓ" ጉዞ ማድረጋቸውን የሲቪል ካቢኔያቸው ቢገልፅም ሰኔ 7 ከካሜሩን ከወጡ በኋላ እስካሁን አልተመለሱም። ታዲያ አስገርስሚው ነገር እዛው ባሉበት አውሮፓ ሆነው ከፍተኛ የወታደራዊ አባላትን..... ተጨማሪ ያንብቡ https://www.brook.news/article/untitled-7fh48a
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗