🇪🇹 "ሀገር ከሁሉም በላይ ናት"
🇪🇹 "ሀገር ከሁሉም በላይ ናት" አንዲት ሀገር የቱንም ያህል የተፈጥሮ ሀብት ቢኖራት፣ የሠራዊት ቁጥሯ ቢበዛ፣ በውስጥ ክፍፍል ከተጠቃች እና የጋራ ራዕይ ካጣች ህልውናዋን ማስጠበቅ ያዳግታታል። በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ፍልስፍና መምህር ከኾኑት ሀሳቡ ተስፋ ጋር ያደረግነው ቆይታ የሚያነሳው ዋና ቁልፍ ጉዳይም ይኸው ነው። መምህር ሀሳቡ ብሔራዊ ጥቅም የፖለቲካ ቡድኖች ፍላጎት ድምር ውጤት ሳይኾን የአንዲት ሀገር ቋሚ ራዕይ፣ የሕዝቦቿ የጋራ ህልም እና አማካይ ፍላጎት መኾኑን ተናግረዋል። ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር እና ህልውናን ለማስጠበቅ ደግሞ አራት ወሳኝ መሰረቶች መሟላት አለባቸው ነው ያሉት። 🔑 ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር የሚበጁ ብለው ካነሷቸው አራት ቁልፍ ጉዳዮች መካከል የውስጥ አንድነት እና የጋራ ትርክት አንዱ እንደኾነ ነው ያነሱት። ሕዝብ አንድ የሚኾነው እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗