ፀደይ ባንክ የማኅበረሰቡን ፍላጎት ተረድቶ ችግር ፈቺ ኾኖ የዘለቀ ባንክ ነው" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-05 10:00:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፀደይ ባንክ የማኅበረሰቡን ፍላጎት ተረድቶ ችግር ፈቺ ኾኖ የዘለቀ ባንክ ነው" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ፀደይ ባንክ ለሦሥት ቀናት ያካሄደውን የ2025/26 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2026/27 ዕቅድ ትውውቅ አድርጓል። ከሐምሌ 26/2018 ዓ.ም እስክ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም የተካሄደው የአፈፃፀም ውይይት እና ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ለባንኩ ቀጣይ ሥራዎች ስኬት ወሳኝ መኾኑ ተነግሯል። በማጠቃለያ መድረኩ ለባንኩ መሥራች እና ለቀድሞ ፕሬዝዳንት መኮንን የለውምወሰን የተሽከርካሪ ሽልማት ተሰጥቷል። በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የቀድሞው የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ መኮንን የለውምወሰን ላለፉት 30 ዓመታት የፋይናንስ ተቋሙን መርተው ለባንክነት ያበቁት የፀደይ ባንክ ባለውለታ መኾናቸውን ተናግረዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በበጀት ዓመቱ የላቀ አፈፃፀም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]