የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ወደ መንግሥታዊ የልማት ድርጅት ተሸጋገረ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-05 10:28:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ወደ መንግሥታዊ የልማት ድርጅት ተሸጋገረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) በይፋ"ፋይዳቨርስ" በመባል ወደ የመንግሥት የልማት ድርጅት ማዕቀፍ ማደጉ ተገለጸ። ይህ አዲስ ድርጅት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) ሥር የተጠቃለለ ሲሆን፤ ፕሮጀክቱ ከነበረበት ማዕቀፍ ወጥቶ በንግድ አሠራር የሚመራ እና ዘላቂ ዲጂታል መሠረተ ልማት አቅራቢ ሆኖ እንዲቀጥል ታስቦ የተቋቋመ መሆኑ ተጠቁሟል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ብሩክ ታዬ እንደገለጹት፤ የዲጂታል መሠረተ ልማት ለኢኮኖሚ ዕድገት፣ ለፋይናንስ አካታችነት እና ለቀልጣፋ አገልግሎት አሰጣጥ ወሳኝ ድርሻ አለው። ፕሮግራሙ አሁን ላይ ከ50 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎችን መመዝገብ የቻለ ሲሆን፣ 150 የሚደርሱ የንግድ ተቋማት የደንበኛ ማረጋገጫ (eKYC)…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]