ሩሲያ በዩክሬን ላይ በፈጸመችዉ ጥቃት ቢያንስ 17 ሰዎች ተገደሉ

ZENA24NOWneutral2026-08-05 10:50:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሩሲያ በዩክሬን ላይ በፈጸመችዉ ጥቃት ቢያንስ 17 ሰዎች ተገደሉ ሩሲያ ዩክሬንን በባሊስቲክ ሚሳኤሎች እና ድሮኖች የተመራ ጥቃት ፈጽማ ቢያንስ 17 ሰዎችን ገድላለች፣ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ እንዳሉት የአየር መከላከያ ስርዓታችንን ብናጠናክር ኖሮ "ሕይወት ማዳን ይችሉ ነበር" ብለዋል።በዚህ ዓመት በኪየቭ ውስጥ ከደረሱት እጅግ በጣም ከባድ ጥቃቶች መካከል አንዱ የሆነዉ ጥቃት ረቡዕ እለት ተፈጽሟል፡፡ በጥቃቱ የመኖሪያ ሕንፃዎች፣ የባቡር ጣቢያ እና መጋዘኖች ከተመቱ በኋላ ቢያንስ 44 ሰዎች ቆስለዋል ሲሉ ዘሌንስኪ ተናግረዋል። ዩክሬን አጋሮቿን ከሩሲያ ባሊስቲክ ጥቃቶች ራሴን መከላከል እንድችል ተጨማሪ የአሜሪካ ፓትሪዮት ሚሳኤል ስትጠይቅ ቆይታለች፡፡ዩክሬን ከተሰነሰረባት የሚሳኤል ጥቃት ምን ያህሉን እንዳላቋረጠች ሪፖርት አላደረገችም።ዘሌንስኪ ከአጋሮች የፀረ-ባሊስቲክ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]