የሞባይልና ሳተላይት ስልኮች እገዳ ተጣለ!!

WASULIFEneutral2026-08-05 11:18:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሞባይልና ሳተላይት ስልኮች እገዳ ተጣለ!! ​ህውሃት በክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ እና በወታደራዊ አመራሩ ስም የተበተኑ ደብዳቤዎች እንደሚያመለክቱት፣ የሰራዊቱን ደህንነትና ምስጢር ለመጠበቅ ሲባል በግንባርና በሰራዊቱ አባላት ዘንድ በሚደረግ የሞባይልና የሳተላይት ስልኮች አጠቃቀም ላይ ጥብቅ መመሪያና እገዳ ተጥሏል። ​ዋና ዋና ነጥቦች፡ 📌 በስልክ ግንኙነት ምክንያት ወታደራዊ ምስጢሮች በመውጣታቸው እና አደጋ በመስደሱ፣ በግንባርና በሰራዊት ደረጃ ግልባጭ እና የግል ሞባይል ስልኮችን መያዝ እና መጠቀም ሙሉ በሙሉ ተከልክሏል። ስልኮች ተሰብስበው በተወሰነ እሙን ቦታ እንዲቀመጡ ተወስኗል። ​📌 የሳተላይት ስልክ ግንኙነት በተፈቀደላቸው ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ብቻ እንዲካሄድ ተደርጓል። ከተፈቀደው ውጭ ወደ መደበኛ ስልክም ሆነ ወደ ውጭ ሀገር መደወል በጥብቅ የተከለከለ ሲሆን፣ ለአስቸኳይ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]