የሰሜን ኮሪያ ሚሳይል በዩክሬን ላይ ጥቃት ሰነዘረ‼️
የሰሜን ኮሪያ ሚሳይል በዩክሬን ላይ ጥቃት ሰነዘረ‼️ የሩሲያ ወታደራዊ ኃይሎች ከሰሜን ኮሪያ ያገኙትን አጭር ርቀት ተኳሽ ባሊስቲክ ሚሳይል በዩክሬን ላይ እንደገና መተኮስ መጀመራቸውን የዩክሬን የመከላከያ ባለሥልጣናት አስታወቁ። በጥቃቱ በዲኒፕሮፔትሮቭስክ ክልል ራዱሽኔ መንደር የሚገኝ የቮሮኖቭ ቤተሰብ መኖሪያ ቤት በሙሉ ሙሉ በሙሉ የወደመ ሲሆን የበርካታ ሲቪሎች ሕይወት አልፏል። የዩክሬን ራዳር ሥርዓቶች እንደመዘገቡት ጥቃቱ በሰሜን ኮሪያ ሰራሹ KN-23 ወይም KN-24 ሚሳይል አማካኝነት ከሩሲያ ብሪያንስክ ክልል የተተኮሰ ነው።ይህ ጥቃት ሩሲያ ከፒዮንግያንግ አዲስ የጦር መሣሪያ አቅርቦት ማግኘቷንና ሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ ትብብራቸውን ማጠናከራቸውን ያሳያል። እነዚህ ሚሳይሎች ከሩሲያው 'እስካንደር' ጋር ተመሳሳይ ዝቅተኛ የጉዞ መስመር ያላቸው በመሆናቸው ለመምታት የላቀ የፓትሪዮት…
Read the full story at addis_news ↗