የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ✅ከጠዋቱ 4፡00-11፡00 👉ኮተቤ፣ መሪ፣ አያት አደባባይ፣ ሲቪል ሰርቪስ፣ መሪ ሚካኤል፣ ተ/ብርሃን አምባዬ፣ ቡራዩ መስጊድ እና አካባቢው፣ 👉ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ፣ ፀርሐ ፅዮን ቤ/ክ ፣ ቡራዩ ወለጋ ሰፈር፣ ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ እና አካባቢው፣ 👉ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል፣ቶልቻ፣ድሬ ከአስፋልት በላይ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ፣ ሲሊ፣ ከረላ፣ መናገሻ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡30 👉ለገጣፎ ባጫ ሞል፣ሚካኤል ቤ/ክ፣ የካአባዶ፣ ኮዬ ፈጬ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 3፡00-10፡00 👉10 ኪሎ በከፊል፣ ዶሮ እርባታ ፣ ቀንብሬ፣ አፍሪካ ልሕቀት ማዕከል፣ አርኪ ውሃ፣ ሱሉልታ መሐል ከተማ፣ ለገዲማ ፣ ጫንጮ…
Read the full story at zena24now ↗