በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የተሰበሰበዉ ደም ከህክምና ተቋማት የደም ፍላጎት አንፃር በቂ አለመሆኑ ተነገረ።
በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የተሰበሰበዉ ደም ከህክምና ተቋማት የደም ፍላጎት አንፃር በቂ አለመሆኑ ተነገረ። በበጀት ዓመቱ ለመሰብሰብ ከታቀደው 550 ሺህ ዩኒት ደም ውስጥ 474 ሺህ 935 ዩኒት ወይም 87.5 በመቶ መሰብሰብ መቻሉን የኢትዮጵያ የደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታውቋል ። በአገልግሎቱ የስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈፃሚ አቶ ገብረአብ ፍስሃ ከብስራት ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት ይህ አፈፃፀም ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ12 በመቶ ጭማሪ ያሳየ ቢሆንም ለመሰብሰብ ከታቀደዉ እና ከህክምና ተቋማት የደም ፍላጎት አንፃር ሲታይ በቂ አይደለም ። በአንዳንድ አካባቢዎች የተከሰቱ የፀጥታ ችግሮች፣ ለክልል ደም ባንኮች በቂ በጀት ያለመኖር፣የሰው ኃይልና የሥራ ግብዓት በተለይም የተሽከርካሪ እጥረት መኖር እንዲሁም በህብረተሰቡ ዘንድ…
Read the full story at zena24now ↗