በፊንቴክ ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች ያቀረቡት መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ‼

WASULIFEneutral2026-08-05 12:40:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

በፊንቴክ ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች ያቀረቡት መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ‼ በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ሽፋን በተፈጸመ ማጭበርበር የተጠረጠሩት አርቲስቶችና ቲክቶከሮች ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ ፍርድ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ውድቅ አደረገ። 📌 ተከሳሾች "የሠራነው የማስታወቂያ ሥራ እንጂ የኮምፒውተር ማጭበርበር ወንጀል አልፈጸምንም" ሲሉ ያቀረቡትን መቃወሚያ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ውድቅ አድርጎታል። 📌 ተከሳሾቹ "እግረኛው" በተሰኘ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጽ ላይ መግለጫ መስጠታቸውን ተከትሎ፣ ድርጊቱ በፍትሕ ሂደቱ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል በሚል ዐቃቤ ሕግ ባለ 5 ገጽ አቤቱታ አቅርቧል። 📌 ፍርድ ቤቱ ጉዳዩን ለማጣራት ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ እና ጠበቃ አበባው አበበ በችሎት ተገኝተው የእምነት ክህደት ቃላቸውን እንዲሰጡ ለጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]