"ሠራዊቱ የወገኑ የደኅንነት ጠባቂ ከመኾን ባሻገር በሰብዓዊነት ቀዳሚ ደራሽ ነው" የመከላከያ ሚኒስቴር

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-05 12:47:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ሠራዊቱ የወገኑ የደኅንነት ጠባቂ ከመኾን ባሻገር በሰብዓዊነት ቀዳሚ ደራሽ ነው" የመከላከያ ሚኒስቴር የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል የምግብ፣ የአልባሳት እና ሌሎች የዓይነት ድጋፍ አድርጓል። ሠራዊቱ በተወካዮቹ አማካኝነት በየዓመቱ ሐምሌ 29 ቀን የሚያከብረውን የበጎ አድራጎት ቀን በማዕከሉ ተገኝቶ ለሦሥተኛ ጊዜ ዛሬ አክብሯል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ድንበር እና ሉዓላዊነት ከመጠበቅ ባሻገር በበጎ ተግባራቱም ይታወቃል። በማዕከሉ የሚገኙ የሀገር ባለውለታዎችም የወገን ደራሽ በኾነው የመከላከያ ሠራዊት በፍቅር ተጎብኝተዋል። በኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል ሁሉሀገርሽ ድርስ ሠራዊቱ የሀገርን ህልውና በጽናት እየጠበቀ ይገኛል። ዛሬ ደግሞ እንደተለመደው ፍቅሩን እና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]