በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶችና ቲክቶከሮች በክስ መቃወሚያቸው ላይ ብይን ተሰጠ::

ADDIS_NEWSneutral2026-08-05 12:47:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶችና ቲክቶከሮች በክስ መቃወሚያቸው ላይ ብይን ተሰጠ:: ሐምሌ 29 2018 ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ:- ተከሳሾቹ በማህበራዊ ሚዲያ የሰጡትን መግለጫ በተመለከተም ዐቃቢ ህግ አቤቱታ አቅርቧል። በ"ፊንቴክ" ኢንቨስትመንት ሽፋን በተፈጸመ መጠነ-ሰፊ የማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ ታዋቂ አርቲስቶችና ቲክቶከሮች፣ የዋስትና መብታቸው ተከብሮላቸው በውጭ ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ መወሰኑ ይታወሳል። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ተከሳሾች ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ እና ዐቃቤ ሕግ የሰጠውን መልስ መርምሮ ብይን ለመስጠት ለዛሬ፣ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶ ነበር። በዛሬው የችሎት ውሎ፣ ተከሳሾቹ "እኛ የሠራነው የማስታወቂያ ሥራ እንጂ ኮምፒውተር ተጠቅመን የፈጸምነው…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]