የኮመንዌልዝ ጨዋታዎች ከተጠናቀቁ በኋላ የፓኪስታን እና የኡጋንዳ አትሌቶች ጠፉ
የኮመንዌልዝ ጨዋታዎች ከተጠናቀቁ በኋላ የፓኪስታን እና የኡጋንዳ አትሌቶች ጠፉ ባለፈው እሁድ በግላስጎው በተጠናቀቀው የኮመንዌልዝ ጨዋታዎች ላይ ከተሳተፉ በኋላ ወደ ሀገራቸው ያልተመለሱ የውጭ ሀገር አትሌቶች ጉዳይ ላይ የስኮትላንድ ፖሊስ ምርመራ እያደረገ ይገኛል። እነዚህ አትሌቶች በመገናኛ ብዙኃን እንደተገለጸው ከኡጋንዳ እና ከፓኪስታን የመጡ የቦክስ ስፖርተኞች ናቸው።የፖሊስ ቃል አቀባይ እንደገለጹት፣ የስኮትላንድ ፖሊስ ያሉበት ቦታ ያልታወቀ በርካታ አትሌቶች መኖራቸውን የሚገልጽ ሪፖርት ደርሶታል። “ሁኔታዎቹን ለመገምገም ጥያቄዎች እየቀረቡ ሲሆን ቀደም ብሎ ከሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር እየተመከረ ነው።” ሲል ፖሊስ አክሏል፡፡የኡጋንዳው ኤንቢኤስ ስፖርት እንደዘገበው ስድስት አባላት ካሉት የአገሪቱ የቦክስ ቡድን መካከል አራቱ ማክሰኞ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ከታቀደላቸዉ ጊዜ…
Read the full story at zena24now ↗