ምክክሩ በሚፈጥረው መደላድል የተሟላ የፖለቲካ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን ትግበራን ለማሳካት ይሰራል አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ ሐምሌ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክር በሚፈጥረው መደላድል የተሟላ የፖለቲካ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን ትግበራን ለማሳካት ይሰራል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽቤቱ ኃላፊ አደም ፋራህ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽቤት የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ መድረክ ተካሂዷል አቶ አደም ፋራህ በመድረኩ እንዳሉት ባለፉት ዓመታት በተካሄደው 8230 The post ምክክሩ በሚፈጥረው መደላድል የተሟላ የፖለቲካ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን ትግበራን ለማሳካት ይሰራል 8211 አቶ አደም ፋራህ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗