የኢትዮጵያ የውሃ ሃብትን በፍትሃዊነት የመጠቀም አቋምና የግብጽ መሰረተ ቢስ ውንጀላ
አዲስ አበባ ሐምሌ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብጽ ኢትዮጵያ የውሃ ሃብቷን የመጠቀም መብቷን በመጣስ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና በአባይ ወንዝ የውኃ አጠቃቀም ዙሪያ አሁንም መሰረተ ቢስ ክሶችን እያቀረበች ትገኛለች ግብጽ የዓባይን ወንዝ በብቸኝነት ለመቆጣጠር እና የሌሎችን ሀገራት የልማት መብት ለመቃወም የሚያስችላት ምንም አይነት ሕጋዊ መብት የላትም ከ85 በመቶ በላይ የሚሆነው የዓባይ ወንዝ ውሃ 8230 The post የኢትዮጵያ የውሃ ሃብትን በፍትሃዊነት የመጠቀም አቋምና የግብጽ መሰረተ ቢስ ውንጀላ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗