ግብፅ በዓመት ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት ከሚውለው ውኃ የበለጠ በሰሃራ ታባክናለች

WELCOMEneutral2026-08-05 13:16:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግብፅ በዚህ በሰለጠነው ዓለም የቅኝ ዘመን የውኃዎች የፖለቲካ የበላይነት እንዲነካባት አትፈልግም በተቃራኒው ደግሞ ኢትዮጵያ ከምድሯ እንኳን የሚፈልቁ የውኃ ሃብቶቿን አይደለም አልምታ መጠቀም በትኩረት እንኳን እንድታይ አትሻም ሀገሪቷ ቀድሞ ኢትዮጵያ ሰላም አግኝታ የውኃ ሃብቶቿን አቅዳ እንዳታለማ ስታደርግ ኖራለች የሕዳሴ ግድብ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ግብፅ መሰናክሎችን ስታስቀምጥ ነው የቆየችው ኢትዮጵያ ግን የነበሩ ችግሮችን ብትረዳም በፍትሃዊ መንገድ በመጠቀም በጋራ 8230 The post ግብፅ በዓመት ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት ከሚውለው ውኃ የበለጠ በሰሃራ ታባክናለች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]