ሥነ-ልክ ቀጣዩን የአፍሪካ ልማት በጥራት ላይ የተመሰረተ ለማድረግ ወሳኝ ነው ካሳሁን ጎፌ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-08-05 13:16:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሥነ-ልክ ቀጣዩን የአፍሪካ ልማት በጥራት ላይ የተመሰረተ ለማድረግ ወሳኝ ነው አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶር) 19ኛውን የአፍሪካ ሥነ-ልክ ድርጅት (AFRIMETS) ጠቅላላ ጉባኤ ሥነ-ልክ ለዲጂታል ሽግግር ተዓማኒ ልኬቶች ለአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚል መሪ ሐሳብ የተለያዩ ሀገራት እና ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት በኢትዮጵያ የጥራት መንደር ውስጥ 8230 The post ሥነ-ልክ ቀጣዩን የአፍሪካ ልማት በጥራት ላይ የተመሰረተ ለማድረግ ወሳኝ ነው 8211 ካሳሁን ጎፌ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]