የቡና ምርት እመርታ በአረንጓዴ ዐሻራ
አዲስ አበባ ሐምሌ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ ህዝባዊ ተሳትፎ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ እየተተገበረ የሚገኘው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በኢኮኖሚ ረገድ ዘርፈ ብዙ ውጤቶችን እያስመዘገበ ነው በጠቅላይ ሚኒስርት ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ሀሳብ አመንጪነት 2011 ዓ.ም የተጀመረው ይህ መርሐ ግብር የደን ሽፋንን በመጨመር በስራ ዕድል ፈጠራ በውጭ ምንዛሬ በምግብ ሉዓላዊነት ራስን በመቻል እና ምርትና ምርታማነትን 8230 The post የቡና ምርት እመርታ በአረንጓዴ ዐሻራ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗