ፋይዳ ቨርስ ምንድን ነው?

WELCOMEneutral2026-08-05 13:16:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጅታል ዘርፍ የመንግሥት አገልግሎቶችን ኢኮኖሚውን እና የዜጎችን ተሳትፎ በዲጂታል ቴክኖሎጂ በማዘመን ጉልህ የዲጂታል ሽግግር እያስመዘገበች ነው የዲጂታል መሠረተ ልማትን ዲጂታል ኢኮኖሚን እና የዜጎችን ዲጂታል ክህሎት በማጠናከር የሀገሪቱን ዲጂታል ለውጥ በተቀናጀና ዘላቂ መንገድ እያፋጠነች ትገኛለች ኢትዮጵያ እየተከተለች በምትገኘው የዲጂታል ስርዓት ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ እንዲሁም ሀገራዊ እድገትና ዘመናዊ 8230 The post ፋይዳ ቨርስ ምንድን ነው? appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]