አርሰናል ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም ተስማማ
አዲስ አበባ ሐምሌ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል ብራዚላዊውን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ብሩኖ ጉማሬሽን ከኒውካስል ዩናይትድ ለማስፈረም ተስማምቷል አርሰናል ለተጫዋቹ ዝውውር 75 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍል ይሆናል የ28 ዓመቱ ተጫዋች በመድፈኞቹ ቤት ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ውል እንደሚፈራረም ተመላክቷል ጉማሬሽ በሚቀጥሉት ቀናት የሕክምና ምርመራውን በማድረግ ዝውውሩን በማጠናቀቅ አርሰናልን የሚቀላቀል ይሆናል ከብሩኖ ጉማሬሽ የሽያጭ ትርፍ ላይ የቀድሞ 8230 The post አርሰናል ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም ተስማማ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗