የምክክር ጉባኤው ውጤታማ ሂደት ተስፋን የሚያለመልም ነው ተመካካሪዎች
አዲስ አበባ ሐምሌ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድምጾች የሚስተጋቡበት አሳታፊና ግልጽ የመግባባት መድረክ ነው ይህም ተስፋን የሚያለመልም ነው አሉ ተመካካሪዎች የኢትዮጵያ ዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መካሄዱን ቀጥሏል በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን የሚወክሉ 4 ሺህ ተመካካሪዎች በስምንት ዐበይት ሀገራዊ አጀንዳዎች ዙሪያ የጋራ መግባባት 8230 The post የምክክር ጉባኤው ውጤታማ ሂደት ተስፋን የሚያለመልም ነው 8211 ተመካካሪዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗