ሽብርተኝነትን ለመግታት የተቀናጀ የድንበር ደኅንነት አሠራርን ማጠናከር ይገባል ፌዴራል ፖሊስ

WELCOMEneutral2026-08-05 13:16:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ርስቱ ይርዳው ሽብርተኝነትን ለመግታት የደህንነት መረጃ ልውውጥን እና የተቀናጀ የድንበር ደኅንነት አሠራርን ማጠናከር ያስፈልጋል አሉ በምክትል ኮሚሽነር ጀነራሉ የተመራ ልዑክ በቻይና ዋይኒንግ ከተማ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሽብር ሴሚናር ላይ ተሳትፏል በዚህ ወቅት ኮሚሽነር ርስቱ ይርዳው ሽብርተኝነት ድንበር ዘለል እየሆነ መመጣቱን እና 8230 The post ሽብርተኝነትን ለመግታት የተቀናጀ የድንበር ደኅንነት አሠራርን ማጠናከር ይገባል 8211 ፌዴራል ፖሊስ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]