የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕር) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ሂደትን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች:-

WELCOMEneutral2026-08-05 13:24:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቡድኖች በሂደቱ ከተነጋገሩ በኋላ እያንዳንዱ የሄዱበትን ሂደት በቃለጉባኤ ይያዝና ተፈራርመው ወደሚቀጥለው ያልፋል ወደ ስልታዊ ቡድን ሲመጡ 50 ሆነው አምስቶቹ የተወያዩበትን ለ250 የሚያቀርቡበት በዛ ላይ የሚወያዩበት ይሄ ቀረ የሚሏቸውን ሀሳቦች የሚያካትቱበት ነው 10 በነበሩበት ጊዜ ያቀረቧቸው ሀሳቦች ትዝ ሲሏቸው 50 ላይ በነበሩበት ጊዜ ያቀረቧቸው ሀሳቦች በሚገባ አለመካተታቸውን ሲያስተውሉ እንደገና እንዲዳብሩ የሚያደርጉበት ነው ሁሉም 250ዎች ማለትም 16ቱም 8230 The post የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕር) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ሂደትን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች:- appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]