ከመንግስት የሚያመልጥ ነገር የለም:: ሁሉንም እየተከታተልን ነው!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-05 13:26:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከመንግስት የሚያመልጥ ነገር የለም:: ሁሉንም እየተከታተልን ነው! #NewsAlert ‼️ በትግራይ ጦርነት እየቆሰቆሱ ያሉት ወታደራዊና የህወሓት ፓሊት ቢሮ አባላት (በነሱ አጠራራር ሴንትራልን ወታደራዊ ኮማንድ) ትላንት ሐምሌ 28/2018 ሙሉ ቀን በመቐለ ከተማ ዳግም አምሳል በሚባል መንደር ገሬ ሱቅ አለፍ ብሎ በሚገኝ እና አዲስ አበባ በሚኖር የአንድ የቀድሞ ህወሓት ከፍተኛ የጦር መኮንን ትግራይ በሚገኘው ቤቱ ተሰብስበው የዋሉ ቢሆንም የፌደራል መንግስት ትዕግስት አለማድነቅ አይቻልም። የፌደራል መንግስት መረጃው እያለው በነሱ ዳፋ ህዝቡ እንዳይጎዳ በማለት በዝምታ ታልፏል። እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ህዝባችን እየተከታተለ መረጃ እየሰጠ ሲሆን በተጨማሪም በቴክኖሎጂም ይህ ክትትል ለመንግስት አዲስ አይደለም። ለማንኛውም ህዝባችን ከነዚህ መሰሪዎች ዙሪያ መራቅ አለበት። በስብሰባው የነበሩት፦…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]