ኢትዮጵያ ትራንስፖርቷን ከነዳጅ ወደ ኤሌክትሪክና የጋዝ ተሽከርካሪዎች እቀየረች ነው
ኢትዮጵያ ለነዳጅ ግዢ የምታወጣው ዓመታዊ ወጪ ከ4 ቢሊየን እስከ 6 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ሲሆን ይህም ሀገሪቷ ከወጪ ንግድ በዓመት የምታገኘውን ጠቅላላ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ከ60 እስከ 70 በመቶ የሚወስድ ነው ይህ በእንዲህ እንዳለ መንግሥት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እና በህዝብ ትራንስፖርት ላይ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር በየዓመቱ በቢሊየን የሚቆጠር ብር ለነዳጅ ማረጋጊያ ድጎማ ይመድቧል ለምሳሌ አምና ብቻ 8230 The post ኢትዮጵያ ትራንስፖርቷን ከነዳጅ ወደ ኤሌክትሪክና የጋዝ ተሽከርካሪዎች እቀየረች ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗