ቱርክ በኢትዮጵያ የሚገኘውን ታሪካዊውን አል-ነጃሺ መስጂድ ዕድሳት አጠናቀቀች

ADDIS_NEWSneutral2026-08-05 13:44:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቱርክ በኢትዮጵያ የሚገኘውን ታሪካዊውን አል-ነጃሺ መስጂድ ዕድሳት አጠናቀቀች የቱርክ ዓለም አቀፍ ትብብር እና ቅንጅት ኤጀንሲ (ቲካ) በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የሚገኘው ታሪካዊውን አል-ነጃሺ መስጂድ እና በቅጥሩ የሚገኙ መቃብራት ዕድሳት ማጠናቀቁን አስታውቋል። የቱርክ ኤጀንሲ በመግለጫው እንዳመላከተው ፕሮጀክቱ፦ 🔸 የጋራ ባህላዊ እሴቶችን ለማስፋፋት እና የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጠናከር ተከናውኗል፡፡ 🔸 ወደ መስጂዱ የሚያመራውን እና "የሶሃባዎች መንገድ" የሚባለውን የእግር መንገድ ማሻሻያ አካቷል። 🔸 ታሪካዊ ስፍራውን ለጎብኚዎች ምቹ ያደርጋል፡፡ 🔸 አካባቢውን የሆቴል፣ የንግድ እና የሙዚየም መሠረተ ልማቶችን በማሳደግ የቱሪዝም እንቅስቃሴን ያጠናክራል። 👉 ውቅሮ አቅራቢያ የሚገኘው አል-ነጃሺ መስጂድ፣ በአፍሪካ የመጀመሪያው መስጂድ እንደሆነ ይነገራል፡፡ @Addis_News…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]