የግብፅ የሀሰት ትርክት እና የኢትዮጵያ እውነታዎች

WELCOMEneutral2026-08-05 14:34:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ግብፅ የአረብ ሀገራትን ጨምሮ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ስለሕዳሴ ግድ የተሳሳተ አመለካከት እንዲኖረው ለማድረግ የምታደርገውን ሙከራ ተከታትላ እያከሸፈች ትገኛለች ግብፅ ኢትዮጵያን በዓባይ ወንዝ ባላት ውሃ አጠቃቀም መብት በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲሁም በቀይ ባህርና በአፍሪካ ቀንድ ባላት የጂኦፖለቲካ ተጽዕኖ ምክንያት ለዘመናት እንደ ስጋት ስትቆጥራት ቆይታለች በተለይም 8230 The post የግብፅ የሀሰት ትርክት እና የኢትዮጵያ እውነታዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]