በትግራይ የጥቃት ዕቅድ ተዘጋጅቷል የሚል ዘገባ ወጣ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-05 15:18:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትግራይ የጥቃት ዕቅድ ተዘጋጅቷል የሚል ዘገባ ወጣ #NewsAlert ‼️ ዘ ሆርን ሪቪው” ህወሓት ከኤርትራ አካላት ጋር በመቀናጀት፣ በትግራይ ውስጥ ጥቃቶችን ፈጽሞ ኃላፊነቱን በፌደራል መንግሥት ላይ ለማሳረፍ እያቀደ ነው ሲል ዘገበ። መገናኛ ብዙኃኑ ያገኘሁት የደኅንነት መረጃ ነው ባለው ዘገባ፣ የህወሓት አመራሮች በዛላምበሳ አካባቢ ከኤርትራ ወታደራዊና ሲቪል አካላት ጋር ተወያይተዋል ብሏል። ዘገባው እንደሚለው፣ የተዘጋጀው ዕቅድ ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና የሚዲያ ዘመቻዎችን የሚያካትት ሲሆን፣ ዓላማውም በክልሉ ውስጥ በፌደራል መንግሥት ላይ ቁጣና የሕዝብ ተቃውሞ ማነሳሳት ነው ተብሏል። በዛላምበሳ ተደርጓል በተባለው ውይይት ወዲ በይተይ፣ ወዲ መድኅንና ክንፈ ዳኘው የተባሉ አመራሮች ተሳትፈዋል ሲልም ዘገባው ጠቅሷል። ዛላምበሳ ለውይይቱ መመረጧም ከአካባቢው ታሪካዊና ወታደራዊ አቀማመጥ ጋር…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]