የጥቃት እቅድ በትግራይ‼
የጥቃት እቅድ በትግራይ‼ ህወሓት በፌደራል መንግስቱ ስም ትግራይ ውስጥ ጥቃት ለማድረስ ማቀዱ ተገለፀ‼ የህወሓት ቡድን የህዝብ ቁጣን በማነሳሳት ያጣውን የፖለቲካ ተፅዕኖ ለመመለስ፣ የፌደራል መንግስቱ እንደፈፀመው አስመስሎ በትግራይ ክልል ጥቃት ለማድረስ ማቀዱን "ዘ ሆርን ሪቪው" የደህንነት መረጃዎችን ዋቢ አድርጎ ዘገበ። የዘገባው ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌የሴራው ዝግጅት፦ በዛላምበሳ ከኤርትራ አካላት ጋር በተደረገ ስብሰባ "ሐውዜን ቁጥር 2" የተሰኘ የፍንዳታና የማህበራዊ ሚዲያ የሀሰት ዘመቻ እቅድ ተነድፏል። 📌የጥቃት ኢላማዎች፦ የህዝብ ቁጣ ለማስነሳት በኤፈርት ተቋማት፣ ገበያዎች፣ የትራንስፖርት ማዕከላት፣ ህክምና ተቋማትና የኃይማኖት ቦታዎች ላይ ፍንዳታዎችን ለማድረስ ታቅዷል። 📌ወታደራዊ እንቅስቃሴ፦ በራያ፣ አላ፣ ዞብል፣ ዋጃ፣ ጥሙጋ እና ኮረም አቅጣጫዎች የምሽግ ቁፋሮና የወታደር…
Read the full story at wasulife ↗