የጻድቁ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ምልጃ እና ረድኤት አይለየን🙏

ADDIS_NEWSneutral2026-08-05 15:36:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጻድቁ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ምልጃ እና ረድኤት አይለየን🙏 በበረሀ የሚጮኽ የፍጹም ባህታዊ ድምጽ 🙏 በሉቃስ 1÷14 እንደተጻፈው ቅዱስ ገብርኤልና አባቱ ትንቢት የተናገሩለት፤ ከሕፃንነቱ ጀምሮ እግዚአብሔርን ያገለገለ፤ በፍጹም ልቡ ዓለምን የናቀ፤ ከተድላዋና ከደስታዋም የተለየ፤ አምላክን ለማጥመቅ የታደለ ሐዋርያ፣ መምህር፣ ሰማዕት፣ ባሕታዊ፣ ነቢይ፣ ጻድቅ ነው መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ተወለደ። ዮሐንስ ማለት እግዚአብሔር ጸጋ ነው ማለት ነው፡፡ ካህኑ ቅዱስ ዘካርያስና ሚስቱ ቅድስት ኤልሳቤጥ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ሁሉ በመፈጸም ያለ ነቀፋ የሚኖሩ ጻድቃን ነበሩ፡፡ ኤልሳቤጥም መካን ነበረች ልጅ እንዲሰጣቸው እግዚአብሔርን ዘወትር ይማጸኑት ነበር። ካህኑ ዘካርያስ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ ዕጣን በማሳረግ ላይ ሳለም የእግዚአብሔር መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ጸሎቱ እንደ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]