አረንጓዴ አሻራ አረንጓዴ አብዮትን እና የምግብ ሉዓላዊነትን እያረጋገጠ ነው

WELCOMEneutral2026-08-05 15:39:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አረንጓዴ አብዮትን እና የምግብ ሉዓላዊነትን እያረጋገጠች ነው ባለፉት ሰባት ዓመታት ብቻ በዘርፉ በተሰራው ሥራ የደን ሽፋንን ከ17 በመቶ ወደ 23.6 በመቶ ማሳደግ ተችሏል እውነተኛ የሀገር ሉዓላዊነት የሚለካው በድንበር ብቻ ሳይሆን ሕዝብን በራስ አቅም በመመገብና የተፈጥሮ ሀብትን በዘላቂነት መጠበቅ ሲቻል ነው በአረንጓዴ አሻራ ታዲያ በየዓመቱ በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎችን በነቂስ በማስተባበር የሀገሪቱን 8230 The post አረንጓዴ አሻራ አረንጓዴ አብዮትን እና የምግብ ሉዓላዊነትን እያረጋገጠ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]