የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-05 15:46:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡- ውድ የኢትዮጵያ ወጣቶች፤ ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል። የ5 ሚሊዮን ኮደርስ ኮርሶች በነጻ የሚገኙ ሲሆን፥ የሚሰጠው የምስክር ወረቀትም ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ነው። 5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ቀድመው ወስነዋል፣ አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው! 🔗አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ ethiocoders.et

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]