የግብር ገዳይ‼️
የግብር ገዳይ‼️ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ፤ አነስተኛ ንግዶችን ለመደገፍ የግብር ሥርዓት ማሻሻያ እየተደረገ ነው አለ። የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አነስተኛ ነጋዴዎችን ለማበረታታት፣ የግብር ጫናን ለመቀነስና ትርፋማነታቸውን ለማሳደግ የተለያዩ የሪፎርም ሥራዎችን እየተገበረ መሆኑን ገለጸ። ቢሮው ባለፉት ሁለት ዓመታት ፍትሃዊ የግብር አሰባሰብ ሥርዓት ለመዘርጋት፣ የመልካም አስተዳደር ክፍተቶችን ለመቅረፍና ብልሹ አሠራሮችን ለማስወገድ ሰፊ ሥራዎች መሠራታቸውን አስታውቋል። በከተማዋ በተለያዩ የንግድ ዘርፎች፣ በኪራይና በራይድ ትራንስፖርት የተሰማሩ 456 ሺህ 433 የደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች የሚገኙ ሲሆን፣ ከእነዚህ 9.2 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ መታቀዱን ገልጿል። ቢሮው አነስተኛ ነጋዴዎች በግብር ጫና ሳይጎዱ ወደ ትልቅ የንግድ ደረጃ እንዲያድጉ የድጋፍ ሥርዓቶችን እያጠናከረ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗