የህንድ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆኑ‼
የህንድ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆኑ‼ ኤር ኢንዲየቀድሞውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያምን የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። በፍቃዳቸው ኃላፊነታቸውን የለቀቁትን ካምፕቤል ዊልሰንን የሚተኩት አቶ ተወልደ፣ ከመጪው መስከረም መጨረሻ ጀምሮ ሥራቸውን የሚጀምሩ ሲሆን የአየር መንገዱን የፋይናንስ እና የአሠራር ፈተናዎች የመወጣት ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗