ኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል ለ1 ሺህ ሕፃናት ነፃ የልብ ሕክምና ለመስጠት ማቀዱን ገለጸ
ኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል ለ1 ሺህ ሕፃናት ነፃ የልብ ሕክምና ለመስጠት ማቀዱን ገለጸ ⚫ ለበጎ አድራጎት ፕሮግራሙ ከ2 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሚያስፈልግ አስታውቋል። ኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል ከነሐሴ 22 ቀን ጀምሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይና ለ1 ሺህ ሕፃናት ነፃ የልብ ሕክምና ለመስጠት የሚያስችል የበጎ አድራጎት ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። ሆስፒታሉ ለዚህ ፕሮግራም ከ2 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ እንደሚያስፈልግ ገልጾ፣ ሕፃናቱ የሕክምና ዕድሉን እንዲያገኙ ሕብረተሰቡ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል። ሆስፒታሉ ከተመሰረተበት ሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ያለውን የሥራ አፈጻጸም ባቀረበበት ወቅት ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ከ79 ሺህ 300 በላይ ታካሚዎችን አስተናግዶ ከ5 ሺህ በላይ የልብ ሕክምና ሂደቶችን ማከናወኑን አስታውቋል። በአሁኑ ወቅት 47 ስፔሻሊስቶችና ሱብ-ስፔሻሊስቶች…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗