ግብፅ ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ተጨማሪ ግድቦችን እንድትገነባ «አልፈቅድም» ስትል አስጠነቀቀች
ግብፅ ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ተጨማሪ ግድቦችን እንድትገነባ «አልፈቅድም» ስትል አስጠነቀቀች ግብፅ ኢትዮጵያ በዓባይ (ብሉ ናይል) ወንዝ ላይ ተጨማሪ የውሃ ግድቦችን እንድትገነባ በፍፁም የማትፈቅድ መሆኑን የሀገሪቱ የውሃ ሀብት እና መስኖ ሚኒስትር ሀኒ ሴዊላም አስታወቁ። ሚኒስትሩ ይፋዊ መግለጫ የሰጡት ኢትዮጵያ በወንዙ ላይ ተጨማሪ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ልትገነባ ነው መባሉን ተከተሎ ካይሮ በውሃ ደህንነቷ ላይ ያደገባትን ስጋት በድጋሚ ባንጸባረቀችበት ወቅት ነው። ሚኒስትር ሀኒ ሴዊላም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኢትዮጵያ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጨምሮ በአጠቃላይ አራት ግድቦችን በወንዙ ላይ ለመገንባት ያወጣችው እቅድ አዲስ አለመሆኑን እና ግብፅ ቀደሞውኑ የምታውቀው ጉዳይ መሆኑን ገልጸዋል። ሆኖም «የግብፅ መንግስት እነዚህ ተጨማሪ ፕሮጀክቶች ወደፊት…
Read the full story at addis_news ↗