ከአለቃሽ ጋር ድብቅ ግንኙነት አለሽ በማለት የገዛ ሚስቱን ልጆቻቸዉ ፊት የገደለዉ አባት በእስራት ተቀጣ

ZENA24NOWneutral2026-08-06 05:51:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከአለቃሽ ጋር ድብቅ ግንኙነት አለሽ በማለት የገዛ ሚስቱን ልጆቻቸዉ ፊት የገደለዉ አባት በእስራት ተቀጣ በባሌ ዞን ሐረና ቡልቅ ወረዳ ቡልቅ ቀበሌ ትውልድና እድገቱን ያደረገው ሽመላ ሔዮ የ27 ዓመት ወጣት ነዉ፡፡ሽመላ በኮንስትራክሽን ሞያ ተሰማርቶ እንደሚሰራ የባሌ ዞን አቃቢ ሕግ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ወንጀሎች አቃቢ ሕግ ደጀኔ ይገረሙ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡ ስረዉን በሚሰራበት አካባቢ በሂደት ከአንዲት ወጣት ጋር የመግባባት ና የመተዋወቅ እድል ይገጥመዋል። ይሕች ወጣት የ25 ዓመቷ አልማዝ አየለ ስትሆን እሱ በሚሠራበት የኮንስትራክሽን ስራ ውስጥ ለመቀጠር በመጣችበት ወቅት ትዉዉቃቸዉ ይጀምራል፡፡ ሽመላ ይሕንን አጋጣሚ ተጠቅሞ ከአልማዝ ጋር ያለውን ቀረቤታና ግንኙነት ቀስ በቀስ ፣ ተጠናክሮ ከጓደኝነት ወደ ጋብቻ በማምራት ትዳር ይመሰርታሉ፡፡ ጥንዶቹ በትዳራቸዉ ሁለት ልጆችን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]