ዳናዊት መክብብ በፍትሐብሔር ክስ በነፃ ተሰናበተች

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-06 05:57:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዳናዊት መክብብ በፍትሐብሔር ክስ በነፃ ተሰናበተች የታዋቂዋ የቲቪ ፕሮግራም አቅራቢና የሶሻል ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዳናዊት መክብብ ቀርቦባት የነበረው የፍትሐብሔር ክስ ውድቅ ተደርጎ በነፃ የተሰናበተች ሲሆን፣ ከእሷ ጋር በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱ ሌሎች አራት ተከሳሾች ግን ጥፋተኛ ተብለው ገንዘብ እንዲከፍሉ ተወስኖባቸዋል። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ አራተኛ ፍትሐብሔር ችሎት ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ፣ አምስተኛ ተከሳሽ ሆና የቀረበችው ዳናዊት መክብብ የንግድ ፈቃድ አይታ የማስታወቂያ ሥራ የሰራች በመሆኗ በጉዳዩ ላይ ልትጠየቅ አይገባም በሚል ከክሱ በነፃ አሰናብቷታል። ጉዳዩ የተጀመረው 13 ከሳሾች «ወደ ውጭ ሀገር እንልካችኋለን» በሚል ከእያንዳንዳቸው 437 ሺህ ብር የተቀበላቸው የኤቢኤል ኮንሰልታንሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]