አውሮፓ በእሳት እየተቃጠለች ነው‼

ADDIS_NEWSneutral2026-08-06 07:49:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

አውሮፓ በእሳት እየተቃጠለች ነው‼ በአውሮፓ የሙቀት መጠኖች አዲስ ሪኮርድ እያሰመዘገቡ ነው፣ ሰደድ እሳቶች እየተስፋፉ ነው፣ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ምርታቸውን እየቀነሱ ነው ​እጅግ በጣም ሞቃታማ እና ደረቅ የሆነው የበጋ ወቅት በግብርና ላይ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል አዲስ የሙቀት ሪኮርድ፦ በአውሮፓ የሙቀት መጠኑ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ በኦስትሪያ እስከ 41.2°C ተመዝግቧል። ​የኃይል ማመንጫዎች አቅም መቀነስ፦ የዳኑብ እና የሳቫ ወንዞች የውሃ መጠን በመቀነሱ በሃንጋሪ እና በስሎቬንያ የሚገኙ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ምርታቸውን ለመቀነስ ተገደዋል። ​የደን እሳት እና መፈናቀል፦ በፈረንሳይ፣ እስፓንያ፣ አልባንያ እና ግሪክ አጥፊ የእሳት አደጋዎች የተከሰቱ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ ሄክታር መሬቶች ተቃጥለው በርካቶች ተፈናቅለዋል። ​የኢኮኖሚና የግብርና ጉዳት፦ በራይን ወንዝ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]